1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዩናይትድ ስቴትስና የተመድ ሰብአዊ ምክር ቤት

ረቡዕ፣ ግንቦት 5 2001

ዩናይትድ ስቴትስ ለመጀመሪያ ጊዜ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ምክር ቤት አባልነት ተመረጠች።

https://p.dw.com/p/Hp8O
ምስል dpa

የፕሬዝዳት ቡሽ መስተዳድር ዩናይትድ ስቴትስ የአለም አቀፉ የመብት ተቆርቋሪ ተቋም አባል እንዳትሆን አግዷት ነበር።የፕሬዝዳት ኦባማ መስተዳድር እገዳዉን በማንሳቱ ዩናይትድ ስቴትስ አርባ-ሰባት አባላትን ለሚያስተባብረዉ የሰብአዊ መብት ምክር ቤት አባልነት ለመወዳደር እና ትናንት ለመመረጥ በቅታልች።ኒዮርክ የተሰየመዉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ከዩናይትድ ስቴትስ ሌላ ቻይና፣ ኩባና ስዑዲ አረቢያን ጨምሮ አሰራ-ሰባት ሐገራትን መርጧል።

አበበ ፈለቀ/ነጋሽ መሀመድ/አርያም ተክሌ