1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዩኔስኮ ፍልስጤምን በሙሉ አባልነት መቀበሉ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 21 2004

የተባበሩት መንግስታት የትምሕርት የሳይንስና የባህል ድርጅት ዩኔስኮ ትናንት ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ፍልስጤምን በሙሉ አባልነት ለመቀበል ወስኗል ።

https://p.dw.com/p/RuI2
ምስል dapd

ድርጅቱ ትናንት በተካሄደ ድምፅ አሰጣጥ ባሳለፈው በዚህ ውሳኔ ምክንያት አሜሪካን ለ ዩኔስኮ ልትሰጥ ያሰበችውን የ 60 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ እርዳታ እንደምታቆም አስታውቃለች ። ዩኔስኮ ፍልስጤምን በሙሉ አባልነት በመቀበሉ ስላጋጠመው ተቃውሞ ስለተሰጠው ድጋፍ እንዲሁም ሊያስከትለበት ስለ ሚችላቸው ችግሮች የብራሰልሱን ዘጋቢያችንን ገበያው ንጉሴን በስልክ አነጋግሬዋለሁ ።

ገበያው ንጉሴ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ