1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዩኤስ አሜሪካ በአሸባብ ላይ ዘመቻ 

ሰኞ፣ የካቲት 27 2009

ሰሞኑን ከወደ ፔንታጎን የተሰማዉ መግለጫ አሜሪካ በአፍሪቃዉ ቀንድ በተለይ በሶማልያ አቅራብያ ወታደራዊ ኃይሏን የማስፋፋት እቅድ እንዳላት የሚያሳይ ነዉ። ዬኤስ አሜሪካ ከአልቃይዳ ጋር ትስስር አለዉ የሚባለዉን አልሻባብ ለመምታት የአየር ኃይል ጥቃትዋን የምትቀጥል ሲሆን፣ ለአዲሱ የሶማልያ መንግሥት የጦር ኃይል ስልጠና ድጋፍ ታደርጋለችም ተብሏል።

https://p.dw.com/p/2YjMs
USA Pentagon in Washington
ምስል picture-alliance/dpa/T.-J. Krohn

Ber. D.C (Pentagon will den Kampf gegen Al-Shabaab ausweiten) - MP3-Stereo

ዬኤስ አሜሪካ ከአልቃይዳ ጋር ትስስር አለዉ የሚባለዉን አልሻባብ ለመምታት የአየር ኃይል ጥቃትዋን የምትቀጥል ሲሆን አንድ የአካባቢ ጉዳዮች ተመራማሪ ምሁር ለዶይቼ ቬለ በሰጡት መግለጫ ደግሞ ሶማልያን በአንድ የመንግሥት ማዕከል አስተዳደር ለመመለስ ያስቸግራል እያሉ ነዉ። በዶናልድ ትራምፕ ዘመነ መንግሥት የሚደረገዉን ጥረት ዉጤታማነት ከአሁኑ መተንበይ አስቸጋሪ መሆኑን  ምሁሩ ተናግረዋል። 


መክብብ ሸዋ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ