1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዩኤስ አሜሪካ እና የጥቁር አሜሪካውያን ተቃውሞ

ሐሙስ፣ መስከረም 12 2009

በዩኤስ አሜሪካ፣ ኖርዝ ካሮላይና የሻርሎት ከተማ ውስጥ ፖሊስ ከትናንት በስቲያ አንድ ጥቁር አሜሪካዊ ከገደለ በኋላ የተቀሰቀሰው የአደባባይ ተቃውሞ መላ ሀገሪቱን እንዳያዳርስ አሰጋ።

https://p.dw.com/p/1K6mg
USA Polizei erschießt Afro-Amerikaner in North Carolina - Proteste
ምስል Reuters/J. Miczek

[No title]

ፖሊስ ተቃዋሚዎችን በሚያስለቅስ ጢስ በትነዋል። ትናንት ማምሻውን እና ዛሬ ንጋት በቀጠለው ሁከት እና ከተቃዋሚዎች ጋር በተፈጠረው ግጭት 16 ፖሊሶች በተቃዋሚዎች የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል። የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ሁሉም ወገኖች ከኃይሉ ተግባር በመቆጠብ ፣ ለችግሩ በሰላማዊ ዘዴ መፍትሔ እንዲያፈላልጉ ተማፅነዋል።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ