1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዩ ኤስ አሜሪካ ማሳሰቢያ ለኤርትራ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 23 2001

ኤርትራ ከ ዩ ኤስ አሜሪካ ጋር ለማስተካከል ጥቂት ጊዜ ብቻ እንደሚቀራት በተመድ የአሜሪካ አምባሳደር ወ/ሮ ሱዛን ራይስ አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/J0HW
ምስል picture-alliance/ dpa

ዩ ኤስ አሜሪካ የኤርትራ መንግስት በሶማሊያ መንግስት አንፃር የሚዋጉትን አክራሪ m ስሊም ቡድኖችን ታስታጥቃለች፤ ትደግፋለች ያለችበት ድርጊትም የፕሮዚደንት ባራክ ኦባማን መንግስት እንዳሳሰበ አምባሳደሯ በተጨማሪ ገልፀዋል። ኤርትራ ግን ይህንኑ የዩኤስ አሜሪካን ወቀሳ መሰረተ ቢስ ስትል አጣጥለዋለች።

ጎይቶም ቢሆን፤አርያም ተክሌ