1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ያልሠመረው የየመን የሰላም ድርድር

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 11 2008

በስዊዘርላንድ ሲካሄድ የከረመው የየመን ተፋላሚ ኃይላት የሰላም ድርድር ያለምንም ስምምነት እሁድ ታኅሳስ 10 ቀን፣ 2008 ዓ.ም. መበተኑ ተዘግቧል።

https://p.dw.com/p/1HRMw
Jemen Waffenpause vor Friedensgesprächen in Genf Mohammed Abdul-Salam
ምስል Reuters/K. Abdullah

[No title]

ለዘጠኝ ወራት የዘለቀውንና የውጭ ጣልቃ ገብነት ያስከተለውን ጦርነት ለማስቆም የታለመው ድርድር ከአንድ ወር ግድም በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚኪያሄድ ተጠቅሷል። የየመን የሰላም ተደራዳሪዎች የሚፈለገው ስምምነት ላይ ያለመድረሳቸውን በተመለከተ የሰነዓ ተባባሪ ወኪላችን ግሩም ተክለሐይማኖትን በስልክ አነጋግሬው ነበር። ግሩም ስለየመን ወቅታዊ ኹኔታ በማብራራት ይጀምራል።

ግሩም ተክለሐይማኖት
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ