ያውሮጳውያኑ ታጋቾች መለቀቅ5 መጋቢት 1999ረቡዕ፣ መጋቢት 5 1999ከአሥራ ሁለት ቀናት በፊት ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ ተጠልፈው የነበሩ አምስት አውሮጳውያን ትናንት መለቀቃቸው ተገለፀ። በዕገታው ዙርያ አርያም ተክሌ የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ሚንስቴር የሕዝብ ግንኙነት ዋና ክፍል ኃላፊን አቶ በለጠ ተክእዋን እና የኤርትራ ተጠባባቂ የማስታወቂያ ሚንስትር አቶ አሊ አብዱን አነጋግራለች።https://p.dw.com/p/E0Xcሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያምስል AP Graphics/DWማስታወቂያ