ደቡብ ሱዳንና የማላካል ግድያ ምርመራ23 ሰኔ 2008ሐሙስ፣ ሰኔ 23 2008በደቡብ ሱዳን ባለፈው ጥቅምት ወር ተቀናቃኝ ወገኖች ወደ 245 ሺ ተፈናቃዮች ከለላ ባገኙበት በተመድ ተልዕኮ በጣሉት ጥቃት በርካቶች ተገድለው ብዙዎችም መቁሰላቸው ይታወሳል።https://p.dw.com/p/1JGwDምስል Getty Images/AFP/A.G. Farranማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ባካባቢው የነበረው፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች ጭምር የሚጠቃለሉበት የተመድ የደቡብ ሱዳን ሰላም አስከባሪ ሰራዊት አባላት በዚያን ወቅት ተፈናቃዮችን ለመርዳት ርምጃ የወሰዱት 15 ሰዓታት ዘግይተው ነው የተባለበትን ወቀሳ የተመለከተ አንድ ዘገባ ሰሞኑን ለተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ቀርቦዋል። መክብብ ሸዋ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ