1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ደቡብ ሱዳንን የሚመለከተው ረቂቅ ውሳኔ እና የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት

ሐሙስ፣ ነሐሴ 5 2008

የተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ዲፕሎማቶች በደቡብ ሱዳን ተጨማሪ 4,000 ወታደሮች እንዲሰማሩ ቀደም ሲል ዩኤስ አሜሪካ ያቀረበችው ረቂቅ ውሳኔ ላይ ማሻሻያ አድርገው የጓዱን ተልዕኮ ለመጀመሪያ በአራት ወራት ለመገደብ መወሰናቸው ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/1Jgir
Südsudan UN denken über Verstärkung von Unmiss nach
ምስል picture alliance/AP Photo/J. Patinkin

[No title]

በማሻሻያው ውሳኔ መሰረት ይሰማራ የተባለው ጓድ ደቡብ ሱዳንን ለቆ የሚወጣበት ግልጽ እቅድ እንደሚኖር እና ከሀገሪቱ መንግሥትም ጋር ባንድነት እንደሚሰራ ተመልክቶዋል። የተመድ ፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ማሻሻያውን ለምን ማድረግ እንዳስፈለገው እና በረቂቁ ውሳኔ ሰበብ በደቡብ ሱዳን መንግሥት እና በተመድ መካከል የቀጠለው ክርክር ምክንያትን እንዲያብራራልን የናይሮቢ ወኪላችን ፋሲል ግርማ ጠይቄዋለሁ።

ፋሲል ግርማ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ