1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከቅኝ ግዛት ነጻ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 22 2002

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከቅኝ ግዛት ነጻ ከወጣች ሃምሳኛ(30.06) አመትዋን አስቆጠረች።

https://p.dw.com/p/O5jJ
የተ.መ.ድ ሰላም አስከባሪ ጓድ በኪንሻሳምስል AP

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን በቅኝ ግዛት ይዛ የቆየችዉ ቤልጂየም ኮንጎን ለቃ ከወጣችበት ግዜ ጀምሮ የአገሪቷ ተወላጆች አገሪቷን ማስተዳደራቸዉን ጀምረዋል። ከዚህም ግዜ ወዲህ በኮንጎ አንባገነናዊነት ሰፍኖ አገሪቷ በመንኮታኮት ከባድ ጦርነት ዉስጥ ተዘፍቃለች። አገሪቷ ነጻነት ቀንዋን እንዴት ይሆን የምታከብረዉ ? የዶቼ-ቬለዋ Brigitta Moll የዘገበችዉን አዜብ ታደሰ እንዲህ ታቀርባለች!

አዜብ ታደሰ፣ አርያም ተክሌ