1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዳሎል ኦይል

ረቡዕ፣ መስከረም 30 2005

በኢትዮጵያዉያን ባለሃብቶች የተቋቋመዉ ዳሎል ኦይል አክሲዮን የስራ እድል ለመፍጠርና የነዳጅ አቅርቦት ለማዳረስ እንደሚሰራ አመለከተ።

https://p.dw.com/p/16NZK
ምስል derejeb/Fotolia

አንድ የምጣኔ ሃብት ባለሙያ በበኩላቸዉ ድርጅቱ በኢትዮጵያዉያን ባለሃብቶች መቋቋሙ ትርፉን መልሰዉ በሀገር ዉስጥ ስለሚያፈሱት ሌላ የስራ እድል ያነቃቃል ይላሉ።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ