1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዳዊት ይስሐቅና ውጣ -ውረድ በእስዊድን ፍርድ ቤት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 5 2007

ኤርትራ ውስጥ እስካሁን በእሥር ላይ የሚገኘው የጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅ ጉዳይ በስዊድን ሀገር አነጋጋሪ ከሆነ 14 ዓመት ተቆጠረ። ከስዊድን ውጭ በአስዊድናውያን ዜጎች ላይ የሚያጋጥሙ የሰብአዊ መብት ረገጣዎችን በእስዊድን ሕግ ፊት ማቅረብ እንደሚቻል

https://p.dw.com/p/1F7Es
Dawit Isaak

አገሪቱ ከጥቂት ወራት በፊት አዲስ ሕግ ካረቀቀች ወዲህ 3 የእስዊድን የሕግ ባለሙያዎች፣ በጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅ ጉዳይ ላይ አሣሪዎቹን ማለትም የኤርትራን መንግሥት ባለሥልጣናት በመክሰስ ፣ ጉዳዩ በሕግ እንዲታይላቸው ማመልከቻ አስገብተው ነበር። ሆኖም ዐቃቤ -ሕጉ ጉዳዩን ከመረመረ በኋላ ውድቅ አድርጎት እንደነበረ የሚታወስ ነው። ለምን? ቴድሮስ ምሕረቱ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ቴድሮስ ምሕረቱ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ