1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዳይመንድስ ሊግ-አትሌቲክስ፣ እግር ኳስ…

ሰኞ፣ ግንቦት 25 2006

በዩኤስ አሜሪካ የተካሄደው የዳይመንድስ ሊግ የአትሌቲክስ ጨዋታ፣ ከ50 የሚበልጡ ሀገራት የተሳተፉበት እና 21 የተለያዩ የስፖርት ዓይነቶች የታየበት በቦትስዋና የተካሄደው ሁለተኛው የአፍሪቃ ወጣቶች ውድድር ፣

https://p.dw.com/p/1CAYP
የካሜሩን እና የጀርመን ቡድኖች ወዳጅነት ጨዋታምስል Simon Hofmann/Bongarts/Getty Images

በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ ያለው የሜዳ ቴኒስ ውድድር ፣ እንዲሁም፣ እግር ኳስ ፣ ቡጢ እና በዓለም እግር ኳስ ፌዴሬሽን ላይ የተሰነዘረው የሙስና ወቀሳ የዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን ያተኮረባቸው ጉዳዮች ናቸው።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ