1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ድህነትና እድገት ሲመዘን

እሑድ፣ የካቲት 23 2006

የተለያዩ ዓለም ዓቀፍ ተቋማት የየሃገራቱን ህዝብ የኑሮ ሁኔታ የዳሰሰ ያሏቸዉን ዘገባዎች በየጊዜዉ ያቀርባሉ።

https://p.dw.com/p/1BHmH
ምስል Getty Images

የትህምርት እና የጤና አገልግሎት መዳረስ፣ የመሠረታዊ ፍላጎቶች ማለትም ምግብ፣ መጠለያና የመሳሰሉትን የማግኘት ዕድል መለኪያዎች ሆነዉ ሃገራቱን ከፍተኛ፤ መካከለኛና ዝቅተኛ ደረጃ ይሰጧቸዋል። እንዲህ ባለዉ መስፈት ኢትዮጵያ እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኙ የአፍሪቃ ሃገራት አንዷ መሆኗ ተገልጿል። በተቃራኒዉ ፈጣን የኤኮኖሚ እድገት እያስመዘገበች እንደምትገኝም ይነገራል። ለአንድ ሀገር የድህነትና የእድገት ደረጃ መመዘኛዉ ምንደነዉ?

ሸዋዬ ለገሠ

ልደት አበበ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ