1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ድሪም ላይነር አዲሱ የኢትዮጵያ አውሮፕላን

ዓርብ፣ ነሐሴ 4 2004

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድሪም ላይነር የተባለውን አዲሱን ዘመናዊ አውሮላን በሚቀጥለው ስምንት እንደሚረከብ አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ድሪም ላይነር

https://p.dw.com/p/15nsM
ምስል AP

ከእስከዛሬዎቹ የአየር መንገዱ አውሮፕላኖች፣ ቀላል፤ ነዳጅ ቆጣቢ እና ለጥገናም አመቺ በመሆኑ መመረጡን አስታውቀዋል። ለኢትጵያ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪቃም የመጀመሪያው የሆነው ድሪም ላይነር ምቾት ያለው አውሮፕላን መሆኑም ተገልጿል። ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ