1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ድሬዳዋና ያካባቢ ጥበቃ ተግባር፤

ሐሙስ፣ ጥር 23 2005

በድሬዳዋ አስተዳደር የ 38 ቀበሌዎች፤ የአርሶ አደሮች ማኅበራት ፤ ከ 40 ሚሊዮን ብር በላይ በሚገመት ገንዘብ፤ እንዲሁም ነጻ የገበሬዎች ጉልበት፤ ያካባቢ ጥበቃ ተግባር ተከናወነ። ባለፈው ዓመት ባካባቢ ጥበቃ ያገገሙ ጋራዎች ኑዋሪዎች፤ ንብ በማርባትና

https://p.dw.com/p/17VUa
ምስል DW

ከብት በማድለብ ፣ ኑሮአቸውን የሚያሻሽሉበት ሁኔታ መቀየሱን ፣ የመስተዳድሩ ፣ ግብርና ፣ ውሃ፣ ማዕድንና የኃይል ምንጭ መ/ቤት ኀላፊ ለዶቸ ቨለ አስረድተዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፤ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ