1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ድንበር የለሹ ጥበብ ሙዚቃ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 12 2010

ኢትዮጵያዉያን የባህል የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋቾች የተካተቱበት ቋንቋ የተሰኘ የሙዚቃ ቡድን ተቋቅሟል። የዚህ የሙዚቃ ቡድን መሥራች አሜሪካዊት የቫየሊን ተጫቃች ሙዚቃ የባህል፤ የቋንቋ፣ የዘር እና የቀለም ልዩነት እንደማያደርግ በተግባር ለማሳየት መቻሏ ይነገርላታል።

https://p.dw.com/p/2pl7W
Symbolbild Retro Notenblätter
ምስል Colourbox

ቋንቋ የሙዚቃ ባንድ

 ሙዚቃ የዓለም ቋንቋ መሆኑ ብዙ ተብሎለታል። 70 ሺህ ገደማ ቋንቋ በሚነገርባት ዓለም የባህል ልዩነት ገደብ ሳያደርግበት ሰዎችን ከሰዎች የሚያስተሳስረዉም ይኸዉ ሙዚቃ እንደሆነ የዕለቱ የባህል መድረግ ጥንቅር ያመለክታል። የዕለቱን መሰናዶ ሃይማኖት ጥሩነህ ከፓሪስ እንደሚከተለዉ አቀናብራዋለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሸዋዬ ለገሠ