1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዶክተር ብርሐኑ ነጋና ዶክተር መረራ ጉዲና በበርሊን

ረቡዕ፣ መጋቢት 7 2003

ዶክተር ብርሃኑ ነጋ የግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀ መንበር እና ዶክተር መረራ ጉዲና የኦሮሞ ህዝቦች ኮንግረስ መሪና የኢትዮጵያ የፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አባል በርሊን ውስጥ ዛሬ ከጀርመን ባለሥልጣናት ጋር እየተነጋገሩ ነው

https://p.dw.com/p/R9ln

ዶክተር ብርሃኑ ነጋ የግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀ መንበር እና ዶክተር መረራ ጉዲና የኦሮሞ ህዝቦች ኮንግረስ መሪና የኢትዮጵያ የፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አባል በርሊን ውስጥ ዛሬ ከጀርመን ባለሥልጣናት ጋር እየተነጋገሩ ነው ። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ውይይቱ ከመጀመኡ በፊት ሁለቱን ባለሥልጣናት አነጋግሯቸው ነበር ።

ይልማ ሐይለ ሚካኤል

ሒሩት መለስ

ነጋሽ መሐመድ