1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀሃዲስቶች በጀርመን

ማክሰኞ፣ ሰኔ 17 2006

በምርጫ ላይ የተሳተፉ ሰዎች ጣታቸዉ ይቆረጣል። ሰረቀ የተባለ ልጅም እጁን ያጣል፤ የከንፈር ወዳጇን የሳመች በድንጋይ ትወገራለች። የዓለም ዋንጫን ሰሞኑን በቴሌቪዥን የሚከታተሉ ሰዎች ደግሞ በቦምብና በጥንይት ናዳ ህይወታቸዉ እንዲጠፋ ይደረጋል።

https://p.dw.com/p/1CPSt
Symbolbild Terror Terroristen Dschihadisten Islamisten Syrische Rebellen
ምስል picture-alliance/dpa

የእስልምና አክራሪዎች ጉዞ በዚህ በያዝነዉ በ21ኛዉ ክፍለ ዘመን የተለየ መልክ እየያዘ መጥቷል። ይህም ጉዳይ አዉሮጳዉያንን አሳስቧል። በተለይ እዚህ ጀርመን ሀገር በነፃዉ ኅብረተሰብ ዉስጥ ተወልደዉ እዚህ ያደጉት ወጣት ተማሪዎች ወደመካከለኛዉ ምሥራቅ ወርደዉ እዚያ በጦር ሰልጥነዉ ጀሃዲስት ሆነዉ አዉሮጳንና አፍሪቃን ማተራመስ ጀምረዋል። ይህ ከሆነ ደግሞ በጀርመን ሀገር የዜግነት መብታቸዉን እናንሳ እንሰርዝ የሚል ድምጽ በያለበት አሁን ይሰማል። የዶቼ ቬለዋ ቬራ ኬርን የዘገበችዉን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

ቬራ ኬርን/ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ