1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመንና የቀጣዩ ፕሬዚደንት ፍለጋ

ረቡዕ፣ ግንቦት 25 2002

የጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት፡ የጀርመን የክፍላተ ሀገር ውክልና እና የየክፍላተ ሀገር ጉባዔ ከሀያ ስምንት ቀናት በኋላ በሀገሪቱ ህግ መሰረት፡አዲሱ የጀርመን ፕሬዚደንት ይመርጣል።

https://p.dw.com/p/Nfjq
ለጀርመን ፕሬዚደንትነት የታጩት የኒደርዛክሰን ክፍለ ሀገር አስተዳዳሪ ክርስቲያን ቩልፍምስል AP

ባለፈው ሰኞ ግንቦት ሀያ ሶስት ቀን ስልጣናቸውን የለቀቁትን ፕሬዚደንት ሆርስት ከለርን የሚተካው አዲሱ ርዕሰ ብሄር ማን ይሆናል? በወቅቱ የብዙ ጀርመናውያን ፖለቲከኞች ስም ሲነሳ ይሰማል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ተክሌየኋላ