1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመንኛ በኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ መጋቢት 9 2002

የጀርመን መንግስት የጀርመንኛ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ቁጥርን ለማሳደግና ተማሪዎች በጀርመን ሀገር ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ለማበረታት በመጣር ላይ ነው ።

https://p.dw.com/p/MWCC

በዚህ ረገድም ገተን በመሳሰሉት ተቋማት አማካይነት የሚከናወኑት ተግባራት ይጠቀሳሉ ። በዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን በአዲስ አበባው የገተ የትምህርትና የባህል ተቋም ቋንቋውን ለማስፋፋት የሚደረገውን ጥረት እንመለከታለን ። የስዊድን ፓርላማ ከዛሬ 95 ዓመት በፊት ቱርኮች በአርመኖች ላይ የፈፀሙትን ጭፍጨፋ የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው ሲል ያሳለፈው ውሳኔ ያስነሳው ውዝግብ ሌላው የዛሬው ዝግጅታችን ትኩረት ነው ።

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ