ጀርመን ለአፍሪቃ የጦር ኃይል የምትሰጠው ስልጠና27 የካቲት 2002ቅዳሜ፣ የካቲት 27 2002የጀርመን ብሄራዊ ጦር እና የአፍሪቃውያንን ስልጠና በሚሰጥበት ጊዜ የህግ የበላይነትንም አብሮ ማስተማር አለበት። ይህ ሁሌ ባይሳካም፡ ብሄራዊው ጦር ለአፍሪቃውያኑ የሚሰጠው የስልጠናው ርዳታ ጠቃሚ ነው በሚል ቀጥሎበታል።https://p.dw.com/p/MLV9በጀርመን የሰለጠኑት ሻምበል ዳዲስ ካማራምስል APማስታወቂያሰልጣኞቹ ከኢትዮጵያ፡ ናይጀርያ ወይም ከኬንያ የመጡ ናቸው። ባለፈው ዓመት ብቻ ስድስት መቶ አፍሪቃውያን ሰልጥነዋል። እስከቀጣዩ ታህሳስ ድረስም ተጨማሪ ስልጠና ለመስጠት ቃል ገብቶዋል። ማርቲን ሀይድልበርገር/አርያም ተክሌ