1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመን እና አዲሱ የልማት ትብብር ርዳታ ፖሊሲዋ

ሰኞ፣ ጥቅምት 23 2002

አዲሱ የጀርመን የኤኮኖሚ ልማት ትብብር ሚንስትር የነጻ ዴሞክራቶቹ ፓርቲ ፖለቲከኛ ዲርክ ኒበል የጀርመን መንግስት በያመቱ ለቻይና የሚሰጠውን የልማት እና የቴክኒክ ርዳታ እንደሚሰርዝ አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/KLmC
የጀርመን የኤኮኖሚ ልማት ትብብር ሚንስትር ዲርክ ኒበልምስል AP

ሚንስትሩ መንግስት ገንዘቡን ወደ ሌሎች የተቸገሩ ሀገሮች እንደሚያሸጋግር ነው በበርሊን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ ያስረዱት።

ሪኻርድ ፉክስ/ይልማ ሀይለ ሚካኤል/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ