1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመን እና የአፍሪቃ ሕብረት ድጋፏ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 4 2008

አፍሪቃውያን ወጣቶች ሥራ ፍለጋ ወደተለያዩ አገሮች በተለይም አውሮጳ የሚሰደዱበትን ሁኔታ ለመግታት የአፍሪቃ ሕብረት ባቀረበዉ የርዳታ ጥያቄ መሠረት የጀርመን መንግሥት የ 65 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታዉቋል።

https://p.dw.com/p/1HNCS
Bildergalerie Millionäre Afrika - AU Conference Center
ምስል picture-alliance/Zuma Press

[No title]

«ጂ» 7 በመባል የሚታወቁት ሰባቱ በኢንዱስትሪ የበለፀጉት ሃገራት መንግሥታትና የመንግሥታት ተጠሪዎች ከአራት ወራት በፊት ጀርመን ላይ ስብሰባ በተቀመጡበት ወቅት የጀርመኑ የልማት ትብብር ሚኒስትር ጌርድ ሙለርና የአፍሪቃ ሕብረት ፕሬዚዳንት ድላሚኒ ዙማ ባደረጉት ስምምነት መሰረት ተግባራዊ እንደሚሆን የተገለፀዉ። አውሮጳ እና አፍሪቃ በጋራ እውን ለማድረግ ስለያዙት እቅድ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

አዜብ ታደሰ