1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመን እና የጦር መሳርያ ሽያጭዋ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 7 2002

መንበሩ በስቶክሆልም ስዊድን የሚገኘው ዓለም አቀፍ የሰላም ምርምር ተቋም፡ በምህጻሩ ሲፕሪ ጀርመን በኤክስፖርት የላከችው የጦር መሳርያ መጠን መጨመሩን ትናንት ይፋ ያደረገበት ዘገባው ብዙ እያነጋገረ ነው።

https://p.dw.com/p/MUQ7
ሌዎፓርድ IIምስል Michael Radseck

ጀርመን ባለፉት አምስት ዓመታት ወደ ውጭ በንግድ የላከችው የጦር መሳርያ መጠን ከእጥፍ በላይ ነው የጨመረው። የጀርመንን የጦር መሳርያ በብዛት ከገዙት ሀገሮች መካከል አንዳንዶቹ አፍሪቃውያት ሀገሮች ይገኙባቸዋል።

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ