1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመን-ፕሬዝደንት ክርስትያን ቩልፍ ስልጣን እንደማይለቁ ገለጹ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 12 2004

የጀርመኑ ርዕሰ ብሄር ክርስትያን ቩልፍ ከአንድ ነጋዴ ገንዘብ በመበደራቸዉ ሰበብ ለገጠማቸዉን ተቃዉሞና ወቀሳ ዛሬ ይቅርታ ጠየቁ።

https://p.dw.com/p/13XxL
ቩልፍ ከባለቤታቸዉ ጋምስል dapd

ፕሬዝደንት ቩልፍ ስልጣናቸዉን ይዘዉ ሥራቸዉን መቀጠል እንደሚፈልጉም በመግለጽ ህዝብ አመኔታ እንዲጥልባቸዉ ተማጽነዋል። በግል በጓደኝነት በፈጸሙት ተግባር ስልጣናቸዉን አላግባብ እንዳላዋሉ ተናግረዋል።
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ