1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጃፓን፤ ዳግም የተፈጥሮ ቁጣ

ዓርብ፣ መጋቢት 30 2003

ጃፓን የዛሬ አምስት ሳምንት የመታት የመሬት መንቀጥቀጥና እሱም ያስከተለዉ የሱናሚ ማዕበል ካደረሰባት ጉዳት ሳታገግም ዳግም በተፈጥሮ ቁጣ ተናዉጣለች።

https://p.dw.com/p/RGdQ
የኦናጋዋ የኒኩሊየር ኃይል ማመንጫምስል dapd

ትናንት በሬሽተር እስኬል ከሰባት ነጥብ በላይ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ሰሜን ምስራቅ ጃፓንን ማርገፍገፉ ተገልጿል። በወቅቱ አደገኛዉ የሱናሚ ማዕበል እንደሚከተል ተሰግቶ ለህዝቡ ማስጠንቀቂያ ቢነገርም እስካሁን አልተከሰተም። የነዉጡ መዘዝ ግን ከኒኩሊየር ኃይል ማመንጫዉ አደገኛ ጨረር የበከለዉ ዉሃ እንዲፈስ ምክንያት ሆኗል።

 ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ