1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ገዳዩ የወባ በሽታ ይዞታ በኤርትራ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 22 2001

ከኤርትራ አጠቃላይ የቆዳ ስፋት ሁለት ሶስተኛው ለወባ የተጋለጠ እንደሆነ ተገለፀ።

https://p.dw.com/p/J05s
ምስል picture-alliance/dpa

በኤርትራ ገዳይ ናቸው ተብለው ከተፈረጁት አስር የተለያዩ በሽታዎች መካከል የወባ በሽታ በግንባር ቀደምትነት እንደሚጠቀስም በኤርትራ የጤና ጥበቃ ሚንስትር የወባ መቆጣጠሪያ ግብረ ሀይል ሀላፊ ዶክተር ተወልደ ገብረ መስቀል ጠቁመዋል።

ጎይቶም ቢሆን/ማንተጋፍቶት ስለሺ/አርያም ተኬሌ