1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጉግልና ጀርመን ፣

ሐሙስ፣ ነሐሴ 6 2002

ዋና መሥሪያ ቤቱ ካሊፎርኒያ ዩናይትድ እስቴትስ የሚገኘው፤ ጉግል በመባል የታወቀው በኢንተርኔት የመረጃዎች አቅራቢ ማሺን፣

https://p.dw.com/p/OmZT
ካሜራ ያጠመደ የጉግል አውቶሞቢል ፣ በሃኖፈር፣ምስል picture-alliance/dpa

ወይም ድርጅት(አንዳንድ አቃቂረኛ ኢትዮጵያውያን ጎልጉልየሚሉት መሆኑ ነው!)የአንዳንድ የአውሮፓንና የአሜሪካን ታላቅ ከተሞች በተንቀሳቃሽ ፊልም ቀርጾ፣ በዓለም ዙሪያ ለተጠቃሚዎች እንዳቀረበው ሁሉ ፤ አሁን በጀርመን ከተሞች ላይ ሆናል ያተኮረው። ደጋፊዎች የመኖራቸውን ያህል ተቃዋሚዎች ብዙዎች ናቸው።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ