1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጋቦ ከፕሬዚደንት ቦንጎ በኋላ

ቅዳሜ፣ ሰኔ 6 2001

በአፍሪቃ በስልጣን ለብዙ ጊዜ በመቆየት ቀደምቱ የነበሩት የጋቦ ፕሬዚደንት ኦማር ቦንጎ ከጥቂት ቀናት በፊት አረፉ።

https://p.dw.com/p/I8H9
ምስል picture-alliance/dpa
በምዕራብ አፍሪቃ ካሉት ሀገሮች ሁሉ የተሻለ መረጋጋት የሚታይባትን ጋቦንን ለአርባ ሶስት ዓመት የመሩት የሰባ ሶስት ዓመቱ ፕሬዚደንት ቦንጎ የቀብር ስነ ስርዓት የፊታችን ይካሄዳል። ተተኪያቸውን ለመምረጥ ከአንድ ወር ተኩል በኋላ በሀገሪቱ ምርጫ እንደሚካሄድ ይጠበቃል።