1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጋዜጦች ስለ ዚምባብዌ ምን ይላሉ?

ዓርብ፣ ሰኔ 27 2000

፩. የዚምባብዌ ቀውስ እንዲያበቃ ከተፈለገ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በዚችው ሀገር መንግስትና በመሪዎቹ ላይ ጠንካራ ማዕቀብ መጣል ይኖርበታል። እንዲሁም፡

https://p.dw.com/p/EW7r
ፕሬዚደንት ሙጋቤ በግብጽ በተካሄደው የአፍሪቃ ኅብረት ጉባዔ
ፕሬዚደንት ሙጋቤ በግብጽ በተካሄደው የአፍሪቃ ኅብረት ጉባዔምስል AP



፪. የዚምባብዌ አጎራባች ሀገሮች በፕሬዚደንት ሙጋቤ ላይ ግፊታቸውን እንዲያጠናክሩም ሀሳብ
ሲቀርብ ይሰማል።
፫. ወደ አውሮጳ በህገ ወጥ መንገድ የሚገቡ አፍሪቃውያን ስደተኞችን በተመለከተ አሁንም ማነጋገር
የቀጠለው የፍልሰት ፖሊሲም በዚህ ሳምንት ከዚምባብዌ ጎን የጋዜጦችን ትኩረት ያገኘ ርዕስ
ነበር።