1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግልገል ጊቤ ሶስትና የአወዉሮጳ ባንክ

ዓርብ፣ የካቲት 26 2002

የአዉሮጳ ኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ ለግልገል ጊቤ ቁጥር ሶስት የኤሌክትሪክ ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ ሊሰጥ ያቀደዉን ብድር ከመፍቀዱ በፊት ግንባታዉ በአካባቢዉ ባሉ ማኅበረሰቦችና ተፈጥሮ ጭምር አሉታዊ ተፅዕኖ የማያሳድር መሆኑን እንደሚያረጋግጥ አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/MLSe
ምስል dpa/PA

የባንኩ የአፍሪቃ ጉዳይ ቃል አቀባይ ሪቻርድ ዊሊያምስንና የመካከለኛዉና ምስራቅ አፍሪቃ ዳይሬክተር ፍላቪያ ፓላንዛን የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ