1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግልገል ጊቤ ቁጥር 2 እና እክሉ

ዓርብ፣ የካቲት 5 2002

የኢትዮጵያን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግርን በከፍተኛ ደረጃ ያቃልላል የተባለዉ የግልገል ጊቤ ቁጥር ሁለት የገጠመዉ እክል የሰሞኑ መነጋገሪያ ነዉ።

https://p.dw.com/p/Lzxj
ምስል www.BilderBox.com

የኃይል ማመንጫ ግድቡ ተመርቆ ብዙም ሳይቆይ ጥር 1,ቀን 2002ዓ,ም የገጠመዉ አደጋ ተመርምቶ መፍትሄ እስኪያገኝ ተግባሩ መቋረጡን የኢትዮጵያ መብራት ሃይል ኮርፖሬሽን አስታቀወ። የኃይል ማመንጫ ጣቢያዉ 460 ሜጋ ዋት የሚያመነጭ ነዌ ተብሏል። ኮርፖሬሽኑ ካሉት የኃይል ማመንጫዎች የሚመነጨዉን ኃይል በአግባቡ እና qb,ቁጠባ ኅብረተሰቡ እንዲጠቀም ጨምሮ አሳስቧል።


ታደሰ እንግዳዉ፣

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ