1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግሪክ እና የይሮ ሸርፍ አገራት አዲሱ ጥያቄ

ዓርብ፣ የካቲት 2 2004

የይሮ ሸርፍ ተጠቃሚ አገር ሚኒስትሮች በግሪክ ቀዉስ ላይ ትናንት ምሽት ባደረጉት ስብሰባ ግሪክ ከገባችበት ቀዉስ ለመዉጣት ተስማማሁበት ስትል ለአዉሮጳ አገራት ምኒስትሮች ያቀረበችዉን መረሃ-ግብር በቂ አለመሆኑ ተገለጸ

https://p.dw.com/p/141WO
ምስል dapd


የይሮ ሸርፍ ተጠቃሚ አገር ሚኒስትሮች በግሪክ ቀዉስ ላይ ትናንት ምሽት ባደረጉት ስብሰባ ግሪክ ከገባችበት ቀዉስ ለመዉጣት ተስማማሁበት ስትል ለአዉሮጳ አገራት ምኒስትሮች ያቀረበችዉን መረሃ-ግብር በቂ አለመሆኑን በመግለጽ ተጨማሪ ቅድመ ሁኔታን ለግሪክ በማስቀመጥ ለፊታችን ዕረቡ ቀጠሮ በመስጠት ተለያይተዋል። ትናንት ምሽት ድረስ በቀጠለዉ የሸርፉ አገራት የሚኒስትሮች ስብሰባ ምን እንዴት እንነበር የብረስልሱን ወኪላችንን ገበያዉ ንጉሴን ስቱድዪ ከበግባቴ በፊት ጠይቄዉ ነበር


ገበያዉ ንጉሴ

አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ