1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግብረ ሠዶማዉያንና የቂርቆስ ወጣቶች

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 30 2005

የወጣቶቹ ማሕበር በጠራዉ ስብሰባ ላይ የተካፈሉ የሕክምና ባለሙያዎችና የሐይማኖት መሪዎችም ግብረ-ሰዶማይነትን ያስፋፋሉ ባላቸዉ ተቋማት ላይ ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እንዲደረግ ጠይቀዋል

https://p.dw.com/p/19L2Q
Slogan from the Board against Homosexuality meeting in Addis Abeba 06.08.2013 Foto: DW-Korrespondent Getachew Tedla
ምስል DW

 አዲስ አበባ ዉስጥ የቂርቆስ ክፍለ-ከተማ ወጣቶች በአካባቢያቸዉ የግብረ-ሰዶማዉነት መስፋፋትን ለመገድብ  እንደሚጥሩ አስታወቁ።የወጣቶቹ ማሕበር በጠራዉ ስብሰባ ላይ የተካፈሉ የሕክምና ባለሙያዎችና የሐይማኖት መሪዎችም ግብረ-ሰዶማይነትን ያስፋፋሉ ባሏቸዉ ተቋማት ላይ ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እንዲደረግ ጠይቀዋል።ገነት ሆቴል በተዘጋጀዉ ዉይይት ላይ ከሁለት ሺሕ የሚበልጡ ወጣቶች፥የሐይማኖት ተጠሪዎች እና በግብረ ሰዶማዊነት ላይ ጥናት ያደረጉ ምሑራን ተካፍለዉ ነበር።ጌታቸዉ ተድለ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድለ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ