ግብፅና ሳዑዲ ዐረብያን የሚያገናኝ ድልድይ ግንባታ ስምምነት
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 4 2008ማስታወቂያ
ከዚህ በተጨማሪም ግብፅ በትናንቱ ዕለት ለሳውዲ ዐረቢያ በቀይ ባህር የሚገኙትን ሁለት ስልታዊ የቲራን እና ሳራፊን ደሴቶችን ለመስጠት ወስናለች። ይኸው ውሳኔዋ እና ከፍተኛ ትርጓሜ የያዘው የድልድይ ግንባታው ስምምነት በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ላይ ትልቅ ሚና ይኖረዋል ተብሎ ተገምቶዋል። ስምምነቱ በአሁኑ ጊዜ የተደረሰበት ምክንያት ምን ይሆን?ቀደም ሲል በስልክ ያነጋገርኩት ጄዳ የሚኖረው ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ ያስረዳል።
ነቢዩ ሲራክ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ