1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግጭት እና እስራት በጋሞጎፋ ዞን

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 9 2005

በደቡብ ክልል ጋሞጎፋ ዞን ቁጫ ወረዳ የማንነት፣ የመልካም አስተዳደር እና የልማት ጥያቄዎችን ያነሱ ከሁለት መቶ የሚበልጡ ሰዎች መታሰራቸውን

https://p.dw.com/p/199GF

እና አንዳንዶችም እንደተጎዱ የታሳሪዎች ቤተሰቦች እና ባካባቢው የሚንቀሳቀሱ አንድ ፖለቲከኛ ለዶይቸ ቬለ ገለጹ። የክልሉ የፍትሕ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ለዶይቸ ቬለ እንዳስታወቁት፣ ግጭቱ በሕገ ወጥ መንገድ በተደራጀ ሰልፍ ወቅት ነው የተፈጠረው። ጉዳዩም በመጣራት ላይ ይገኛል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ