1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጠ/ሚኒስትሩ የስድስት ወር ዘገባ አቀረቡ፤

ሐሙስ፣ መጋቢት 7 2009

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የመንግሥትን የ2009ዓ,ም የግማሽ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ለኢትዮጵያ ፌደራላዊት ዴሞክራሲያዊት ሪፑብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬዉ ዕለት አቀረቡ።

https://p.dw.com/p/2ZKcS
Äthiopien | Parlament
ምስል DW/Y. G. Egziabher

Beri. AA (PM Haile Mariam report) - MP3-Stereo

 ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዘገባቸዉ ስለኤኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እና ተግዳሮቶቹ፤ ስለአጋጠመዉ ድርቅ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዉይይት፤ ከሀገር ዉጭም ስለ ደቡብ ሱዳን የሰላም ሂደት እና የኤርትራ መንግሥት የጠብ አጫሪነት ያሉትን ተግባራት በዝርዝር ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። በስፍራዉ የተገኘዉ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ