1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጤፍና የብዝኀ-ህይወት አጠባበቅ፣

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 16 2005

Amandin የተባለ ድርጅት ወይም ኩባንያ፤ ጤፍን ከሱፍና በቆሎ እንዲሁም ከስኳርና አንዳንድ ማዕድናት ጋር በመቀላቀል Organic Teff Drink (ተፈጥሮአዊ የጤፍ መጠጥ)የሚል ጭማቂ ገበያ ላይ አውሏል። እንዴት ይህን ማድረግ ቻለ?በዚህ ጉዳይ ላይ

https://p.dw.com/p/18MnX
ምስል DW-TV

 የኢትዮጵያን  የብዝኀ-ህይወት ጥበቃ ተቋም(Institute)ዋና ሥራ መሪ(ዋና ዳይሬክተር) ዶ/ር ገመዶ ዳሌን አነጋግረናል። ዶ/ር ገመዶ፣ የተቋሙን 3 ዐበይት መርኆዎች በማብራራት ይጀምራሉ።

ከዚህ ቀደም  የውጭው ዓለም የማያውቀው ጤፍ ፣ በአሁኑ ዘመን እንዴትና ለምን እንዲህ ተወዳጅ ለመሆን በቃ?

ቀደም ባለው ጊዜ፤ የአዝርእት ጥበቃና ምርምር ማዕከል -Seed Banking ተመራማሪና ኀላፊም ሆነውየሠሩት፤ አሁንም በጡረታ ዘመናቸው፣ ዕውቀታቸውንና ተመክሮአቸውን ከማካፈል ያልቦዘኑት፣ እ ጎ አ የ1989 የአማራጩ የኖቤል ሽልማት(Right Livelihood Award)ተሸላሚ ፣ዶ/ር መላኩ ወረደ ከዚህ ቀደም እንዲህ አብራርተውልን ነበር።

(ከዶ/ር ገመዶ ዳሌ ጋር የተደረገው ቃለ ምልልስ ይቀጥላል )

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ