1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጥቁሩ የአሜሪካ ፕሪዝደንት አንድ አመት በስልጣን ዘመን

ሐሙስ፣ ጥቅምት 26 2002

ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማ የመጀመርያዉ ጥቁር የአሜሪካ ፕሪዝደንት ሆነዉ በተመረጡበት አንደኛ አመት ህዝቡ በፖለቲካዉ ረገድ ለእሳቸዉ ያለዉ ስሜት እና ድጋፍ እያሽቆለቆለ መምጣቱ ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/KOvq
ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማምስል WhiteHouse

የኢኮነሚዉ ችግር አለመቀረፍ ለህዝቡ አሉታዊ አመለካከት ዋና ምክንያት እንደሆነ ሲጠቁም ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማን በግል አሁንም ተወዳጅ ፕሪዝደንት እንደሆኑ ተገልጾአል ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል
አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ