ጥንታዊ ቅርስ መገኘቱ
ዓርብ፣ ኅዳር 14 2005ማስታወቂያ
በሰሜን ኢትዮጵያ ዉቅሮ አካባቢ ጥንታዊ ቤተአምልኮ ማግኘታቸዉን ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ። የጀርመን የቅርስ ምርምር ተቋም፤ የፈረንሳይ ኢትዮጵያ ጥናት ማዕከል እንዲሁም የኢትዮጵያ የቅርስ ጥበቃና የጀርመን ኤምባሲ በጋራ በመሆን ኢትዮጵያ ዉስጥ አዲስ ስለተገኘዉ ቅርስ ገለፃ አድርገዋል። ታሪካዊዉን ቅርስ ያገኙት ጀርመናዊ ተመራማሪ ዶክተር ፓዉል ቮልፍ መሆናቸዉን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ