1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፀረ ሰብል መርዛማ ንጥረ ነገርን የተመለከተ ምክክር

ረቡዕ፣ መስከረም 28 2007

ሰብል በመስክ ላይ እያለ ወይም በሚደርቅበት፣ በሚከማችበት ወይም በሚጓጓዝበት ጊዜ በሚፈጠር ሻጋታ ውስጥ የሚገኘው አፍላቶክሲን የሚባለውን መርዛማ ንጥረ ነገር በአፍሪቃ በቆሎን እና ለውዝን

https://p.dw.com/p/1DSCY
Landverpachtung an ausländische Investoren in Äthiopien
ምስል DW

የመሳሰሉ የግብርና ውጤቶችን ማጥቃት የቀጠለበት ጉዳይ የግብርና ባለሙያዎችን አሁንም እንዳሳሰበ ይገኛል። ይኸው በሰው ጤንነት እና በሃገራት ምጣኔ ሀብት ላይ ጉዳት እያደረሰ ያለውን መርዛማ ንጥረ ነገር መቀነስ ወይም ማጥፋት ስለሚቻልበት ጉዳይ የዘርፉ ባለሙያዎች በወቅቱ በአፍሪቃ ኅብረት ምክክር ይዘዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ