1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፈረንሳይ እና አስደንጋጩ የስደተኞች አያያዟ

ረቡዕ፣ ኅዳር 20 2010

የፈረንሳይ መንግሥት ከአፍሪቃ 26 ስደተኞችን በቅርቡ ወደ ሀገሩ እንደሚቀበል ባለፈው ሳምንት በይፋ አስታዉቋል። ይሁንና፣ በፕሬዚደንት ኤማኔዌል ማክሮ የሚመራው የሀገሪቱ መንግሥት በፓሪስ እና በወደብ ከተማ ካሌ ለሚገኙ ተገን የጠየቁ በርካታ ስደተኞች አሰፈላጊውን አያያዝ አላደረገም በሚል ከርዳታ ሰጪ ድርጅቶች ብርቱ ወቀሳ ተሰንዝሮበታል።

https://p.dw.com/p/2oTkZ
Migranten in Calais beim gemeinsamen Mittagessen
ምስል DW/D.Pundy

የስደተኞች ችግር

ድንበር የማይገድበው የሀኪሞች ድርጅት እና ሌሎች የሰብዓዊ ርዳታ አቅራቢ ድርጅቶች እንዳስታወቁት፣ ካለመጠለያ የትም የሚኖሩት በብዛት ከአፍሪቃ የሄዱ ስደተኞች በአሁኑ ጊዜ ለጤናቸው እጅግ አስጊ በሆነ አስከፊ ሁኔታ ውስጥ ይገኛሉ። 

ሃይማኖት ጥሩነህ  

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ