1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ለህትመት ያለመብቃትዋ

ማክሰኞ፣ መስከረም 8 2005

ከአንድ አመት ግድም በፊት መታተም የጀመረችዉ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በብርሃነ እና ሰላም ማተምያ ቤት ለመጀመርያ ግዜ ለህትመት ስትበቃ ከ 2500 በማይበልጥ ቅጂ እንደነበር ተነግሮአል።

https://p.dw.com/p/16B5I
Autor: Ludger Schadomsky Copyright: Ludger Schadomsky/DW Titel: Dr. Negasso Gidada Thema: Der ehemalige Staatspräsident und heutige Vize-Vorsitzender des Achtparteien-Oppositionsbündnisses „Medrek“ , Dr. Negasso Gidada, ist vor der Wahl ein gefragter Gesprächspartner Schlagwörter: Negasso Gidada, Medrek, Forum, Äthiopien 2010, Äthiopien Opposition, Ethiopia 2010, Wahl Äthiopien
ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳምስል DW

ከአንድ አመት ግድም በፊት መታተም የጀመረችዉ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በብርሃነ እና ሰላም ማተምያ ቤት ለመጀመርያ ግዜ ለህትመት ስትበቃ ከ 2500 በማይበልጥ ቅጂ እንደነበር ተነግሮአል። ቀስ በቀስ አንባቢዎችዋን የሳበችዉ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በስተ- መጨረሻ 20,000 ያህል ቅጂ እንደሚታተም የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ገልጸዋል። በአሁኑ ወቅት ግን ጋዜጣዋ ለህትመት ሳትበቃ አንባብያንም እጅ ሳትደርስ ከቀረች ሶስት ሳምንት እንደሆናት ተመልክቶአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር ስለ ጋዜጣዉ ለህትመት ያለመብቃት ጉዳይ ዘገባ አጠናቅሮአል።


ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ