1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዝግጅት በጀርመን

ሰኞ፣ ግንቦት 10 2001

ሰሞኑን በርሊን ላይ የወጣ አንድ ጥናት በጀርመን ፕሬዝደንት የመምረጡ ስልጣን የአጠቃላይ ህዝቡ ቢሆን ኖሮ ፕሬዝደንት ሆርስት ኮኽለር ዳግም ይመረጡ እንደነበር ጠቁሟል።

https://p.dw.com/p/Hsuv
ፕሮፌሰር ጌዚነ ሽቫንምስል AP

በአንፃሩ ተቀናቃኛቸዉ የሆኑት የዩኒቨርሲቲ አስተማሪዋ ፕሮፌሰር ጊዚና ሽቫን ከህዝቡ ድምፅ 10በመቶ፤ ሌላዉ ተወዳዳሪ የፊልም ተዋናዩና የግራዉ ፖለቲከኛ ፒተር ሶዳን አራት ከመቶ ሊያገኙ ይችላሉ እንደጥናቱ። ፕሬዝደንት የመሰየም ስልጣን ባለዉ የአገሪቱ ብሄራዊ ሸንጎ ድምፅ ሲሰላ ፕሮፌሰሯ ሳይቀናቸዉ አይቀርም የሚለዉ ግምት አይሏል። እናም ጀርመን ሴት ፕሬዝደንት ሊኖራት ይችላል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል/ሸዋዬ ለገሠ/ሂሩት መለሰ