1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፕሬዝዳንት መሃሙድ አባስ በአዲስ አበባ

ረቡዕ፣ ሰኔ 30 2002

የፍልስጤማውያን ፕሬዝዳንት መሃሙድ አባስ አዲስ አበባ ናቸው።

https://p.dw.com/p/OD9s
መሃሙድ አባስምስል AP

ዛሬ ፕሬዝዳንት አባስ ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ጋር ሆነው በአዲስ አበባ ለሚገነባው የፍልስጤም ኤምባሲ የመሠረተ ድንጋይ አኑረዋል። ጋዜጣዊ መግለጫም ሰጥተዋል። ታደሰ እንግዳው።

ታደሰ እንግዳው ፣ መሳይ መኮንን

ሂሩት መለሰ