1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

18 ኛው የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ

ሰኞ፣ ጥር 21 2004

ለ 2 ቀናት ሲካሄድ, የቆየው 18ኛው የአፍሪቃ ኅብረት ፤ የመሪዎች ጉባዔ፣ በመጠናቀቅ ላይ ነው። አሳሳቢ ውዝግቦች ብቻ ሳይሆኑ ፤ ተስፋ አስጨባጭ ጉዳዮች ጭምር የተነሱበትን የጉባዔ ሂደት የተከታተለው ታደሰ አንግዳው የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

https://p.dw.com/p/13tDK
ምስል picture-alliance/dpa


ታደሰ እንግዳው
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ