1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

26ኛዉ የአፍሪቃ ኅብረት ጉባዔ ማጠቃለያ

ሰኞ፣ ጥር 23 2008

ትናንት የተጠናቀቀዉ 26 ኛዉ የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ፤ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሓፊ ባን ኪ ሙን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሕይወታቸውን ለመታደግ አንገብጋቢ የነፍስ አድን ርዳታ እንደሚያስፈልግ ማሳሰባቸዉ ይታወቃል።

https://p.dw.com/p/1Hn7z
Äthiopien AU Gipfel - Smail Chergui
ምስል DW/G. Tedla

[No title]


ኢትዮጵያ ከ30 ዓመት በፊት ከገጠማት አሰቃቂ ድርቅ ወዲህ አሁንም ትግል ላይ መሆንዋን ባንጊሙን ገልፀዋል። በሌላ በኩል ድርጅቱ ከተወያየባቸዉ በርካታ ነጥቦች መካከል የሰላሙ ፈተና በሆነባቸዉ የሽብርተኝነት ጥቃት እንዲሁም አወዛጋቢ የሆነዉ የቡሩንዲ ቀዉስ ይገኝበታል። ኅብረቱ የቻዱን ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢን በሊቀመንበርነት መርጦአል ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ልኮልናል።


ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ