1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

5ኛው ዓለም አቀፍ የፌደራሊዝም ጉባዔ፣

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 5 2003

5ኛው ዓለም አቀፍ የፌደራሊዝም ጉባዔ ትናንት ፣ አዲስ አበባ ውስጥ፣ ታደሰ እንግዳው እንደዘገበልን፣ በእሥራ-ምዕቱ(ሚሊኔየም) አዳራሽ በተከናወነ ደማቅ ሥነ ሥርዓት ተጀምሯል።

https://p.dw.com/p/QYb7
ምስል picture alliance/dpa

ከዓለም ዙሪያ የተውጣጡ ከ 500 በላይ አንጋፋ ፖለቲከኞች፣ ምሁራንና የሀገራት መሪዎች በተገኙበት የጉባዔውን ተሳታፊዎች ፣ እንኳን ደህና መጣችሁ ያሉት፣ ርእሰ ብሔር ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ናቸው።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ