1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

5 የግል የትምህርት ተቋማት መታገድ

ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 2003

በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የዋወጣውን አነስተኛ መስፈርት አላሟሉም የተባሉ አምስት የግል የትምሕርት ተቋማት እንዲዘጉ ሰሞኑን ተወስኗል ።

https://p.dw.com/p/Rkej
5 የግል የትምህርት ተቋማት መታገድ
ምስል AP GraphicsBank/DW

ውሳኔው ያስተላለፈው የከፍተኛ ትምሕርት አግባብነት ጥራት ቁጥጥር ኤጀንሲ ከዚህ ሌላ ከተቀመጠው የጥራት መስፈርት አነስተኛውን ያሟሉ ያላቸውን 13 የግል ተቋማት ደግሞ በአንድ ዓመት ውስጥ እንዲያሻሽሉ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል ። እገዳው የተጣለባቸው ባለቤቶች በበኩላቸው ኤጀንሲው የወሰደው እርምጃ ራሱ ያወጣውን መስፈርት የሚቃረንና የተቋማቸውንም ስምና ተግባር እንዳልነበረ ያደረገ ነው ብለዋል ። ታደሰ እንግዳው

ታደሰ እንግዳው

ሒሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ